
Song
Happy Rap
TESHOME GETU · 5 plays
male vocals, male voice, happy rap, medium tempo, afro-hiphop vibe, energetic, upbeat, rhythmic
Lyrics
Verse
የኔ አትጠገብ የኔ ደመግቡ
ተወዳጅ ማራኪ አንቺ ሆደቡቡ
አዛኝ አሰተዋይ ነሽ አርቆ አሳቢ
ለቸገረዉ ደራሽ ፈጥነሽ በበራሪ
ብር እንኳ ባይኖርሽ የሚሰጥ ብታጭ
ከጎን ትታያለሽ አብረሽ ስታምጭ
የኔ በመሆንሽ እኮራለሁ ባንቺ
የኔ ሽልማቴ የኔ ስጦታየ ገና ደሰታለሁ እሰካለሽኝ አንቺ
ዉብ ተፈጥሮ ለዛሽ የንግግርሽ ማማር
ካንቺ ጋር ሲያወጉ ነበር ዉሎ ማደር
Chorus
አበባ ተፈጥሮን እንዲህ ለመጎ ብኘት ሰዉ ይባዝናል
እኔ እድለኛዉ ማምየን በማየት ልቤ ሀሴት ያደርጋል
ደሞ ደምግባትሽ የፈግግታሽ ማማር
ባንቺ ጀምሮልሽ ጨረሰዉ ባቢማር
ምስጋና ለሱ ነዉ ለፈጠረን ጌታ
አንቺን አገናኝቶ ዋለልኝ ዉለታ
ብቻ ያሰብነዉን የሚያስፈልገንን
ያሳካልን እሱ እኛ አቅም የለን









